ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ የምትገኘ ከ80000000 በላይ ህዝቦች ያሏት ሃገር ስትሆን በተለይ በኣለም ሙስሊሞች ዘንድ ኢስላም ከመካ ቀጥሎ የገባባት አና በመካ ሙሽሪኮች ስቃይ ይደርስባቸዉ የነበሩ ሱሃቦችን ተቀብላ በማስተናገድ ባለዉለታ የሆንች ኣገር ናት።
በጊዜ ሂደት ኢስላም በኢትዮጵያ በኣሁኑ ሰኣት ከ 50% ያላነሱ ኢትዮጵያዊያን አምነት ሊሆን በቅቱዋል
የሁን አንጅ ኢትዮጵያን ሙስሊሞች አስካለንበት ሰኣት ድረስ የተለያዩ ፈተናወችን በማስተናገድ ላይ ይገኛሉ
ኢትዮጵያውያን ለብዙ መቶዎች ኣመታት ሙስሊም በመሆናቸው ብቻ ኢትዮጵያዊነታቸዉን የሚያጡበት አና በኢትዮጵያ የሚኖሩ ሙስሊሞች በሚል አንዲጠሩ ሲደረግ ቆይቱዋል። ይህ ታሪክ በኢትዮጵያዉያን ሙሉ ትግል በተፈጠሩ የተለያዩ ኣቢወቶች አና የመንግስት ለዉጥ።።።።።ጋር በተያያዘ ከ30 ኣመት ወዲህ ከመንግስታዊ ኣቇምነት ቢቀረፍም ልሎች ችግሮች ግን አስከ ኣሁኑ ሰኣት ድረስ ኣብረዋችዉ ይገኛሉ።
ኢትዮጵያዉያን ሙሰሊሞችን ዋጋ አያሰከፈሉ ያሉ ሶሰት ቀላል ጥያቍዎቻቸዉ


የኢትዮጵያ ሙሰሊሞች የረጅም ጊዘ ጥያቂ የሆነዉ በትክክል የሚወክላቸው ተቁዋም ማግኝት ፈታኝ የሆን ሲሆን በኣሁኑ ጊዚም ሙስሊሞችን የሚወክለው ኢስላማዊ ድርጅት *(ኢትዮጵያ አስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቢት) በትከከል የሙስሊሙን ህብረተሰብ ውክልና ኣግኝቶ ለሙስሊሞች ሃይማኖታዊ አና ኣለማዊ ህይወት መሻሻል የሚሰራ ሳይሆን ሙስሊሞችን በማይወክሉ አና ሃይማኖታዊ አዉቀቱ በላላቸዉ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ያልተመረጡ ግለሰቦች መፈንጫ በመሆኑ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ሌለ ችግር ሆኖበታል ።
ድርጅቱ ለኢስላምና ለሙስሊሞች የጎላ ሰራ በመስራት አይታወቅም ፣ይሁን እንጅ በአሏህ ፈቃድና በእምነቱ ተከታዮች ጥንካሬና ለእምነታቸው ባላቸው ቀናአኢነት አኢስላም ይበልጥ እያበበና አድማሱ እየሰፋ ይገኛል ።
ለዚህም ምሳሌ የሚሆነን ፩፪፪፪
እውነቱ ይህ ሆኖ እያለ ለኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ጠቃሚ አገልግሎት የማይሰጠው ድርጅት ይባስ ብሎ ከ1 ዓመት በፊት ጀምሮ በመንግስት ድጋፍና እቅድ ሙስሊሞችን አህባሽ በተባለ መሰረቱን ሊባኖስ ባደረገ ሀይማኖታዊ አስተሳሰብ ውስጥ ለማጥመቅ አስገዳጅ እርምጃወችን በመውሰድ ፣ ከመንግስት ጋር በመቀናጀት በግድ የማስተማርና ተቃውሞ የሚያሰሙ የመስጅድ አኢማሞችን ሙአዚኖችንእ ከስራ እስከማባረር ብሎም ለእስር እና እንግልት ተዳረጉ ።
ከዚህም በተጨማሪ ለኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ጠቃሚ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘውን አወሊያ አኢስላማዊ ተቇም የመቆጣጠርና መምህራኑን የማባረር ተማሪውችን የመበተን ኢ ኢስላማዊ የሆነ ስራ ሲሰራ የተማሪውትና የተቇሙ ማህበረሰብ በማዕከሉ ገቢ ውስጥ የተቃውሞ ድምፅ መሰማት ጀመረ ።፭፭፭፭፭፭
ችግሩ የሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ ብሶት ስለነበረ ከከተማዋ ከ4ቱም አቅጣጫ ለጁምዐ በአወሊያ በመሰባሰብ ድምፃችን ይሰማ በሚል መፈክር ተቃውሞውን ማሰማት ቀጠለ ለ፪ ወር ያክል በዚህ መልኩ ከቀጠለ በኌላ ከ10000 ህዝብ በላይ በተገኘበት የጁምዐ ውሎ መድረኩን በጊዜው የነበሩና በማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነት ያላቸው ዳዒወች በመምራት ህዝቡን በማወያየት ተወካዮቹን መርጦ ጥያቄወቹን ሰላማዊ በሆነ መንገድ መንገስትን በመጠየቅ እንዲያስፈጽም በማሳሰብ ህዝቡ ተወካዮቹን መምረጥ ቻለ
1 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት (ምጅሊስ) አመራሮች በሙሉ የህዝብ ውክልና የሌላቸው በመሆኑ በህዝበ
ሙስሊሙ በሚመረጡ አመራሮች ይተኩልን
3 አወሊያ የህዝበ ሙስሊሙ ነፃ ተቇም ሆኖ እንሪቀጥል መጅሊስ እጁን ያንሳ
ተቃውሞውና ድምፃችን ይሰማ የሚለው የብሶት ድምፅ መገለጫወች በመስጅድ በመሰባሰብ ከጁምዐ ሰላት በኌላ ተክቢራ ማሰማት ፣ ጥያቄወችን በጋራ ድምፅ መገለፅ እንዲሁም የሰደቃና የአንድነት ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት በሰላማዊ ሁኔታ ከ7ወራት በላይ ህዝቡ ጥያቄውን ከዋና ከተማው አልፎ በክልል ከተሞች እጅግ በጣም ሰላማዊ በሆነ መልኩ በመስጅዶች ብቻ በመወሰን ጥያቄው ቀጠለ ።
ይሁንና እነዚህን ግልፅና ቀላል የህዝብ ጥያቄወች መመለስ ያልፈለገው የኢትዮጵያ መንግስት በመገናኛ ብዙሃኑ ጥያቄውን ያነሳውን የህብረተሰብ ክፍልና የወከላቸውን 17 ግለሰቦች በአክራሪነት ከመወንጀል ኣልፎ 12 july 2012 የታጠቁ የመንግስት ልዩ ሀይሎች የአወሊያን ቅጥር ግቢ ሰብረው በመባት ለሰደቃ ፕሮግራም በመዘጋጀት ላይ አነበሩ ሙስሊም እህትና ወንድሞች ላይ አስለቃሽ ጋዝ በመጠቀም እጅግ አሰቃቂ ድብደባ በማድረስ 4 የሞትና በ100ውች ለሚቆጠሩ ወንድም እህቶች እና እናቶች ከፍተኛ የአካል ጉዳት ምክኒያት ሲሆን እንዲሁም የእምነት ቦታችን(መስጅድ) ያዋረደ ድርጊት ተፈፀመ ።
ይህም ሆኖ አጅግ ሰላማዊ የሆነው የኢትዮጵያ ሙስሊም ማህበረሰብ ድምጱን በሰላማዊ መልኩ ማሰማቱን በመቀጠል በአምነት ቦታዉ ላይ የደረሰዉን ኢ ህገመንግስታዊ ድርጊት አና በሙስሊሞች ላይ የደረሰውን የሂወት አና የኣካል ጉዳት መቃዎሙን ቀጠለ።
፩፩ ሙሰሊሙ የወከላቸዉን 17 የመፍት ህየ ኣፈላላጊ ኮሚቴዎች አና ቁጥራቸዉ ለጊዜዉ በዉል ያልታወቀ ዳኢዎችን (ሙሰሊም ሰባኪዎችን) በማሰርና በሽብርተኝነት በመክሰስ የሚሊዮችን ጥያቄ በሃይል ለማዳፈን ሞከረ።
በቀጣዩ 20 july 2012 በታላቁ ኣንዋር መስጅድ ተሰባሰበዉ ድምጳችን የሰማ ፣ ኢስላም ሰላም ነው ፣ የወከልናቸዉ ኮሚቴዎቻችን ይለቀቁ የሚል ድምጽ ያሰሙ በነበሩ ከሃምሳ ሽ በላይ ሙስሊሞች ላይ ባስለቃሽ ጋዝ በመጠቀም አና በመደበደብ ከ 300 በላይ የኣካል ጉዳት ሲደርሰባቸዉ ከ700 አስከ 1200 የሚሆኑ ለእሰር ተዳርገዋል።
እስከ ኣሁኗ ሰዓት ድረስም የሀገሪቱ አሉ የሚባሉ ዳዒዎችና ለሙስሊሙ መብት መከበር የሚንቀሳቀሱ ወጣቶችን በማደን ወደ እስር ቤት በመወርወር ላይ ይገኛሉ ።
ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ግን ሁሌም በአሏህ ይመካሉ !
No comments:
Post a Comment